በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና ( 1ቆሮ 1 ÷ 17 ፡ 18 )
ብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስ በሀገረ ስብከቱ እየተከናወኑና ወደፊት ሊተገበሩ በታቀዱ ዕቅዶች ዙሪያ በአዲስአበባ ከተማ ከሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ጋር በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የነገረ መለኮት መማሪያ ክፍል የጋራ ውይይትና ምክክር አደረጉ። ለምክክሩ መነሻ የሚሆን ሰነድ የቀረበ ሲሆን በሰነዱ በሀገረ ስብከቱ ታሪካዊ ጉዞ፣ አሁናዊ ሀገረ ስብከቱ ያለበት ነባራዊ እውነታና ...
ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማት የሚፈጸመውን የምሕላ ጸሎት አስመልክቶ ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ‹‹ተማሕለሉ ወሰአሉ ኃበ አቡክሙ ሰማያዊ እስመ አብ ይሁበክሙ ኵሎ ዘሰአልክሙ…አባታችሁ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋልና ወደ ሰማይ አባታችሁ ለምኑ፣ ምሕላንም አውጁ›› ...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሃገረ ስብከት ለምትገኙየመንፈስ ቅዱስ ልጆቼ! እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። የሰው ልጅ በኀጢአተኛዎች እጅ ዐልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው። (ሉቃ 24፡6-7) የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውሃ ...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሃገረ ስብከት ለምትገኙየመንፈስ ቅዱስ ልጆቼ! እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። የሰው ልጅ በኀጢአተኛዎች እጅ ዐልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ...