Skip to content
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት
Dilla, Ethiopia
+251 91 104 0213
contact@eotc-gkb.org
Facebook
Telegram
Youtube
Menu
ቀዳሚ ገጽ
ስለ ሀገረ ስብከቱ
የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት
የሀገረ ስብከቱ ግብና ተግባራት
የሀገረ ስብከት ታሪክ
ሰበካ ጉባኤውና ዓላማው
የልማት እንቅስቃሴዎች
ማህበራዊ ጉዳይ
አገልግሎቶች
የካህናት አገልግሎት
የምዕመናን አገልግሎት
ሰንበት ት/ቤት
አስተምህሮ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት
ክርስቲያናዊ ህይወት
ስብከት
አድባራትና መካናት
ያግኙን
ሀገረ ስብከቱን ይርዱ
የሀገረ ስብከቱ ግብና ተግባራት
ሀገረ ስብከቱ የሚያከናውናቸው ተግባራት
Posted on
November 3, 2024
November 5, 2024
ሀገረ ስብከቱ የሚያከናውናቸው ተግባራት የሀገረ ስብከቱን ዓላማ ከግብ ለማድረስ በቀጣዩ አሥር ዓመት ሀገረ ስብከታችን የሚከተሉትን ተግባራት ያከናውናል፡፡ ፩. የሀገረ ስብከቱን ሙሉ ስታስቲካዊ መረጃዎችን አስባስቦና አጠናቅሮ ይይዛል ፪.ስብከተ ወንጌል በሁሉም የሀገረ ስብከቱ ወሰን እንዲስፋፋ ያደርጋል፡፡ ፫. ሁለ ገብ የአብነት ት/ቤቶችን በቅደም ተከተል ያቋቁማል ያደራጅማል ፬. በሀገረ ስብከቱ ክልል ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሀገረ ስብከቱ ጳጳስ ተግባርና ኃላፊነት
Posted on
November 3, 2024
November 5, 2024
የሀገረ ስብከቱ ጳጳስ ተግባርና ኃላፊነት ተጠሪነቱ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ሆኖ፡- ፩. በዋናነት በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ክልል ውስጥ ያለችውን ቤተክርስቲያን በበላይነት ይመራል ይጠብቃል፡፡ ፪. በሀገረ ስብከት ውስጥ ለሚገኙ ካህናትና ምዕመናን መንፈሳዊ አባትና መሪ እንደመሆኑ መጠን ሃይማኖታቸውን ፣ሥርዓተ ቤተክርስቲያናቸውንና ኦርቶዶክሳዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው እንዲኖሩ ብርቱ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር
Posted on
November 3, 2024
November 5, 2024
የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር ፩. የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ተጠሪነቱ ለሊቀ ጳጳሱ ይሆናል ፪. ከበላይ የሚመጡ ውሳኔዎች፣መመሪያዎችን እና የሀገረ ስብከቱ የአስተዳደር ጉባኤ ውሳኔዎችን በየደረጃው ለሚገኙት ለበታች ላሉ መዋቅሮች በወቅቱ እንዲደርሱ ያደርጋል አፈጻጸሙን ይከታተላል፡፡ ጥፋት ሲፈጸምም ከሊቀጳጳሱ መመሪያ እየተቀበለ እንደጥፋቱ መጠን የቃልና የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ ፫. ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ ሥልጣንና ተግባር
Posted on
November 3, 2024
November 5, 2024
የሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ ሥልጣንና ተግባር ፩. የሀገረ ስብከቱን ጠቅላላ የጽህፈት ፣የሂሳብና የንብረት አጠባበቅ ሥራዎችን እንደዚሁም የልዩ ልዩ ክፍሎችን የሥራ ሂደት በቅርቡ እየተከታተለ በመቆጣጠር ይሠራል ያሠራል፡፡ ፪. የወረዳ ቤተክህነቶች ለሀገረ ስብከቱ ገቢ የሚያደርጉትን ክፍያ በወቅቱ ገቢ መሆኑን ይከታተላል፡፡ ፫. በሀገረ ስብከት ውስጥ የሚገኙ የምዕመናን አኃዛዊ መረጃዎች እንዲያዙ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሀገረ ስብከቱ የስብከተ ወንጌል ክፍል ሥራና ኀላፊነት
Posted on
November 3, 2024
November 5, 2024
የሀገረ ስብከቱ የስብከተ ወንጌል ክፍል ሥራና ኀላፊነት ፩. የእግዚአብሔርን ወንጌለ መንግስት መስበክና ትምህርቱንም ማስፋፋት ፪. ምዕመናን በሚረዱት እና በሚያውቁት ቋንቋ ትምህርተ ወንጌል እንዲሰጥ ተከታዮች እንዲበዙና በሰበካ ጉባኤም እንዲመዘገቡ በማድረግ ሐዋርያዊ ተልእኮውን ይፈጽማል ፫. የስብከተ ወንጌል አገልግሎት በቅዳሴ ዕለት በክብረ በዓላት በመንፈሳዊ ጉባኤያት በሀዘንና በደስታ ስፍራዎች እንዲሰጥ ያደርጋል ...
ተጨማሪ ያንብቡ
Scroll to Top
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት