የአባ ገሪማ መልዕክት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሃገረ ስብከት ለምትገኙየመንፈስ ቅዱስ ልጆቼ! እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። የሰው ልጅ በኀጢአተኛዎች እጅ ዐልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው። (ሉቃ 24፡6-7) የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውሃ ፈሳሽ ሳይሆንአስቀድሞ በነቢያት የተነገረ በተለይም […]

የአባ ገሪማ መልዕክት Read More »