በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

Admin

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና ( 1ቆሮ 1 ÷ 17 ፡ 18 )

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና ( 1ቆሮ 1 ÷ 17 ፡ 18 )

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና ( 1ቆሮ 1 ÷ 17 ፡ 18 ) Read More »

ብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጅ ሀገረ ስብከት ጳጳስ በልዩ ልዩ የሙያ ዘርፍ ተሰማርተው በአዲስ አበባ ከሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን ጋር በሀገረ ስብከቱ በሚከናወኑ ዕቅዶች ዙሪያ ውይይት አደረጉ።

ብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስ በሀገረ ስብከቱ እየተከናወኑና ወደፊት ሊተገበሩ በታቀዱ ዕቅዶች ዙሪያ በአዲስአበባ ከተማ ከሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ጋር በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የነገረ መለኮት መማሪያ ክፍል የጋራ ውይይትና ምክክር አደረጉ። ለምክክሩ መነሻ የሚሆን ሰነድ የቀረበ ሲሆን በሰነዱ በሀገረ ስብከቱ ታሪካዊ ጉዞ፣ አሁናዊ ሀገረ ስብከቱ ያለበት ነባራዊ እውነታና ተግዳሮት፣ ወደፊት በሀገረ ስብከቱና በምእመናን

ብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጅ ሀገረ ስብከት ጳጳስ በልዩ ልዩ የሙያ ዘርፍ ተሰማርተው በአዲስ አበባ ከሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን ጋር በሀገረ ስብከቱ በሚከናወኑ ዕቅዶች ዙሪያ ውይይት አደረጉ። Read More »

የልማት እንቅስቃሴዎች

የልማት እንቅስቃሴዎች November 27, 2012 ልማት በቤተክርስቲያን እንደ ተጀመረ ሥነ ፍጥረት በሰፊው ያስረዳል በመሆኑም ሥራ/ልማት የተጀመረውና የተገኘው ከፈጣሪያችን ከእግዚአብሔር ነው፡፡ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ከዚያም በቅደም ተከተል 22ቱን ፍጥረታት ከእሁድ እስከ ዓርብ በ6 ቀናት ፈጥሯል /ዘፍ 1፡1/ በአጠቃላይ ሥራ /ልማት ሃይማኖታዊ ግዴታ ነው በመሆኑም ቤተ ክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ትዕዛዝ

የልማት እንቅስቃሴዎች Read More »

የሀገረ ስብከት ቅድመ ታሪክ

የሀገረ ስብከት ቅድመ ታሪክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቃለ ዐዋዲ ምዕራፍ ስድስት፣ ዐንቀጽ ሠላሳ ስምንት እስከ አርባ አምስት ድረስ በተዘረዘረው መሠረት ከጠቅላይ ቤተ ክህነት ጠቅላይ ጽ/ቤት ቀጥሎ በቤተ ክርስቲያኒቱ መዋቅር መሠረት የመንበረ ጵጵስና ሀገረ ስብከት መሥርቶ እና አጠናክሮ መሥራቱ ለቤተ ክርስቲያን አንድነት አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው፡፡በቃለ ዐዋዲው ዐንቀጽ አርባ ሦስት ቁጥር አንድ ላይ እንደ

የሀገረ ስብከት ቅድመ ታሪክ Read More »

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጥንታዊት ታሪካዊትና ብሔራዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በረዥም ዘመንጉዞዋ ያበረከተችው እሴት ለአፍሪካዊያን መኩሪያና ለመላው ዓለም በታሪክ መዝገብ ከፍተኛሥፍራየሚሰጣት ቤተክርስቲያን ናት፡፡በሀገራችን  የሚገኙት ጥንታውያን ገዳማትና አድባራት ከመንፈሳዊ አገልግሎታቸው ባሻገር ለሀገሪቱ ማንነት የስኬት ውጤትዋና መሠረቶች ናቸው፡፡ የተወደዳችሁ ምዕመናን!የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እንደ አንድ ትልቅ ሃይማኖታዊ ተቋምነቷ ለሀገሪቱ ሰፊ ሥራን አበርክታለች፣ እያበረከተችም

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት Read More »

ማኀበራዊ ጉዳይ

ማኀበራዊ ጉዳይ የኢትዮጵያ ቤት ክርስቲያን ማኅበራዊ አስተዋጽኦ የሚመነጨው ከዐሥርቱ ሕግጋት እና ከስድሰተቱ ቃላተ ወንጌል ነው፡፡ ዐሠርቱ ቃላተ ኦሪት እና ስድስቱ ቃላተ ወንጌል በመተባበር ማኅበራዊ ሕግጋትን ያስተምራሉ፡፡ ማኅበራዊ ሕጎች በአንድ የኅብረተሰብ ክፍል ውስጥ የእረስ በእርስ ትስስር እና መተሳስብን ፍቅርንና አብሮ በሰላም የሚኖርበት አንድነትን የሚያጠብቁ መሠረቶች ናቸው፡፡ በመልካም መሠረት ላይ የሚኖር የኅብረተሰብ ክፍል ደግሞ በጊዜ ሂደት የራሱ

ማኀበራዊ ጉዳይ Read More »

ሰበካ ጉባኤ እና ዓላማው

ሰበካ ጉባኤ እና ዓላማው December 6, 2012 ሰበካ ጉባኤ፡- በተለይ ቅድስት ቤተክርስቲያን ዘመናዊ መዋቅር ያላት ሆና እንድትተዳደር በተደነገገው ህግ ቃለ ዓዋዲ መመስረት ጋር አብሮ የተጀመረ መንፈሳዊ ጉባኤ ነው፡፡ሰበካ ጉባኤ በቃለ አዋዲ አንቀፅ 5 መሰረት የሚከተሉት አለማዎች አሉት፡፡                   ከዚህ በተጨማሪ በቃለ ዓወዲው አንቀጽ 6 ላይ ሰበካ ጉባኤው የሚከተሉትን ተግባራት እንደሚያከናውን ተደንግጎ ይገኛል፡፡

ሰበካ ጉባኤ እና ዓላማው Read More »

Scroll to Top
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት