ኤክቱስ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም
በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት በይርጋጨፌ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከዚህ በፊት የሌላ የእምነት ተቋም ተከታዮች የነበሩ አምስት አዳዲስ አማንያን በዛሬው ዕለት በጥምቀት የሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል።
መረጃውን ያደረሱን የደብሩ አስተዳዳሪ መጋቤ ኄራን ቀሲስ ጫንያለሁ አድማሱ ናቸው።

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት