ስለ ጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት
ዋና ዓላማ
- በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ክልል ውስጥ የምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በዘላቂነት ዶግማዋ ቀኖናዋ ትውፊቷ እና ታሪኳ ሳይፋለስ ተጠብቆና አገልግሎቷም ተሟልቶ ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፍ ማድረግ
ንዑሳን ዓላማዎች
- በሀገረ ስብከቱ ውስጥ የሚገኙ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በሐዋርያዊ ተግባር ማደራጀት ችሎታቸውንና ኑሮአቸውን ማሻሻል
- በሀገረ ስብከቱ ወሰን ውስጥ ያሉ ምዕመናን በመንፈሳዊ ዕውቀት ጎልምሰው በምግባርና በሃይማኖት ጸንተው በክርስቲያናዊ ህይወት እንዲኖሩ ማድረግ
- በሀገረ ስብከቱ ያለችን ቤተክርሰቲያን አስተዳደሯን ማጠናከርና በገቢ ራሷን እንድትችል ማድረግ
የሀገረ ስብከቱ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች
አብያተ ክርስቲያናት
1
ካህናት
1
አገልጋይ ዲያቆናት
1
የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች
1